ዮሐንስ ግርማ Yohannes Girma
ከተደረገልኝ
በጎነት
አንዳችም
ለኔ ማይገባ
ነበር
በቸርነትህ
አርገሃልና እደነቃለሁ
አብዝቼ
ተመስገን እላለሁ
ስትወድ
ብዙ ስትምር
ብዙ ደግነትህ
አበዛዙ
መልካምነትህን
ለኔ አልቆጠብከው
በእያንዳንዱ
ነገር አብዝተህ
አየሁህ
ከለመንኩህና
ካሰብኩት በላይ
ሁሉ ተከናውኖ
ተደርጎልኝ ሳይ
ምለውን
አጣሁ ዝም አሰኘኝ
ያንተ
ስራ አስደነቀኝ
ሃይሌ እንዳልል
አይደል ብዙ
ብልጠት
በዝቶ አልደረስኩ
ለኔ አንተ
በርትተህ ተናጥቀህልኛል
በርትተህ
ተዋግተህ ምርኮን
በዝብዘሃል
እንካ ምስጋናዬን
ላብዛ ላብዛ
ሳልጠግብ
ውዳሴህን አፌን ከቶ
አልዝጋ
ወዳጄ
ነህ የምወድህ
ከሁሉ
በላይ የማበልጥህ
ሙት ተበርሁ
እማልረባ
ከመንደሬ
ስትገባ
ምን ነበረኝና
ምኔን ወዶ ልበል
የትኛው
እኔነቴ ለዚህ ሳበው
ልበል
እንዲያው
ቸርነትህ ያ ፍቅርህ
ካልሆነ
አይገባኝም
መድሃኒቴ
የኔ
ጌታ ያንተ ውለታ