Wednesday, August 10, 2016

ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ Wala Wede Weha እንዳልካቸው ሐዋዝ Endalkachew Hawaz

እንዳልካቸው ሐዋዝ Endalkachew Hawaz

ዋላ ፡ ወደውኃ
ምንጭ ፡ እንደምትናፍቅ
ነፍሴ ፡ ናፈቀችህ/ለማየት (፪x)

ፊትህን ፡ ለማየት
ክብርህን ፡ ለማየት
ስራህን ፡ ለማየት (፪x)

ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ ይሻላልና
ከሕይወት ፡ ይሻላልና
ከሕይወት ፡ ይሻላልና
ከሕይወት ፡ ይሻላልና (፪x)

የተመረጥህ ፡ ነህ ፡ የተወደድህ
ከእልፍ ፡ አዕላፋት ፡ አብልጠህ ፡ የተሻልህ
የአንተ ፡ ህልውና ፡ ብቻውን ፡ ይበቃል
ከማር ፡ ወለላም ፡ ይልቅ ፡ ፍቅርህ ፡ ይመረጣል (፪x)

ፍቅርህ ፡ ይመረጣል (፫x) ፡ ኦ ፡ ፍቅርህ ፡ ይመረጣል
ፍቅርህ ፡ ይመረጣል (፫x) ፡ ኦ ፡ ፍቅርህ ፡ ይመረጣል

ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ ይሻላልና
ከሕይወት ፡ ይሻላልና (፫x)

ዋላ ፡ ወደውኃ
ምንጭ ፡ እንደምትናፍቅ
ነፍሴ ፡ ናፈቀችህ/ለማየት (፪x)

ፊትህን ፡ ለማየት
ክብርህን ፡ ለማየት
ስራህን ፡ ለማየት (፪x)

ምህረትህ ፡ ከሕይወት ፡ ይሻላልና
ከሕይወት ፡ ይሻላልና (፯x)